+251 911 989332 ገተር ህንፃ (302B)፡ ራስ ደስታ አካባቢ ፡ አርበኞች መንገድ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
To English

ዌብ ራሽ የድህረ-ገጽ ቀረፃ

የራሶ ድረገጽ ባለቤት ዛሬውኑኑ ለመሆን በመወሰን የሥራዎን ዓይን ይግለጡ ፡ ከዘመኑ ጋር ይዘምኑ

ዋጋ ንገረኝ
ለመቀራረብ
ድህረ ገጽ ያስፈልገኝ ይሆን?

ዘመናዊ ንግድ ከየትም ቦታ መከናወን ይችላል ፡ በትክክለኛው መሳሪያና በትክክለኛው መንፈስ
እያሰቡ ያሉት የተለየና የድርጅት ማንነት ፣ እሴት ፣ ቅርጽ ፣ እንዲሁም የማነቃቂያ ሃሳቦችን የሚያሳይ ድረ ገጽ ለድርጅቶ ለማሰራት ከሆነ ፡ ዌብ ራሽ ትክክለኛ ምርጫ ነው። ለድርጅቶ የሚበጆትን ድረ-ገጽ ከመቅረጽ ጎን ለጎን የድረ-ገጽ ጥቅም ከድርጅት በኩል ሲታይ ምን መሆን እንዳለበት ፡ የተሰራሎት ድረ-ገጽ እውነት ጠቃሚ እየሆነ ነው ? ካልሆነስ ምን ምን ማድረግ አለቦት ? እናም የመሳሰሉትን ጥያቄዎች እየጠየቅን መሄድን ልምድ አድርገን እንሰራለን ።

ብዙ ድረ ገጾች ስራችሁን ሊቀሟችህ እየሞከሩ ነው፡ በየቀኑም ጥቂት ጥቂት ደንበኞችን እያጡ ነው። በአሁኑ ግዜ የላፕቶፕ እና የሞባይል ሽያጭ በኢንተርኔት በሚገበያዩ ሰዎች እጅ ወስጥ እየገባ ነው፡ ዘመናዊ የንግድ ግብይት መንገድ ቀስ በቀስ ወደ ኢትዮጵያ እየሰረፀ ነው። ዘመናዊነት ከዘመኑ ጋር መራመድን ይጠይቃል። የድርጅቶን ድረ ገጽ በማሠራት ደንበኞቾን ያስመልሱ፡ ዘመናዊ ነጋዴ መሆኖንም ያስመስክሩ።

ሦስት ዋና ዋና ምክንያቶች እና አንድ ተጨማሪ ምክንያት ውድ ዋጋ ለምን እንደሚከፍሉ

ክፍያ ግምቱን አሳውቀኝ

ስለ ድህረ-ገፆች ለምን አናወራም?

እንደ ድህረ-ገፅ ቀራጭነቴ መልሴ ሁሌም ቢሆን አዎን ያስፈልጎታል ነው ። ቢሆንም ግን እርግጠኝ ለመሆን ይረዳሉ ብዬ ያሰብኳቸውን መጠይቆች አዘጋጅቼ በቅርብ የማወጣቸው ሲሆን ፡ ለአሁኑ ግን የድርጅቶን ሁኔቴ በቀላሉ በሚያስረዳ መልኩ ይህንን በመጭን ቢጽፉልኝ በኢሜል አድራሻዎ በኩል የእኔ አስተያየት እልክሎታለሁ።