ዘመናዊ ንግድ ከየትም ቦታ መከናወን ይችላል ፡ በትክክለኛው መሳሪያና በትክክለኛው መንፈስ
እያሰቡ ያሉት የተለየና የድርጅት ማንነት ፣ እሴት ፣ ቅርጽ ፣ እንዲሁም የማነቃቂያ ሃሳቦችን የሚያሳይ ድረ ገጽ ለድርጅቶ ለማሰራት ከሆነ ፡ ዌብ ራሽ ትክክለኛ ምርጫ ነው። ለድርጅቶ የሚበጆትን ድረ-ገጽ ከመቅረጽ ጎን ለጎን የድረ-ገጽ ጥቅም ከድርጅት በኩል ሲታይ ምን መሆን እንዳለበት ፡ የተሰራሎት ድረ-ገጽ እውነት ጠቃሚ እየሆነ ነው ? ካልሆነስ ምን ምን ማድረግ አለቦት ? እናም የመሳሰሉትን ጥያቄዎች እየጠየቅን መሄድን ልምድ አድርገን እንሰራለን ።
ብዙ ድረ ገጾች ስራችሁን ሊቀሟችህ እየሞከሩ ነው፡ በየቀኑም ጥቂት ጥቂት ደንበኞችን እያጡ ነው። በአሁኑ ግዜ የላፕቶፕ እና የሞባይል ሽያጭ በኢንተርኔት በሚገበያዩ ሰዎች እጅ ወስጥ እየገባ ነው፡ ዘመናዊ የንግድ ግብይት መንገድ ቀስ በቀስ ወደ ኢትዮጵያ እየሰረፀ ነው። ዘመናዊነት ከዘመኑ ጋር መራመድን ይጠይቃል። የድርጅቶን ድረ ገጽ በማሠራት ደንበኞቾን ያስመልሱ፡ ዘመናዊ ነጋዴ መሆኖንም ያስመስክሩ።
ሦስት ዋና ዋና ምክንያቶች እና አንድ ተጨማሪ ምክንያት ውድ ዋጋ ለምን እንደሚከፍሉ