የዌብ ራሽ ዋናው እሴት ከደንበኞቻችን የተቀበልነውን ሥራ ቆንጆ በሆነ ፣ አገልግሎቱ በላቀ ፣ እና ጥራቱ በተጠበቀ ሁኔታ ማጠናቀቅ ነው።
አዲስ አበባ እንደ ስሟ ቆንጆ የሆነች ፡ በጣም ሰፊ ቦታ ናት ። ኢትዮጵያ ደግሞ ከአዲስ አበባ በላይ የምታምር እና በብዙ እጥፍ የምትሰፋ ህዝቧም የበዛ ሃገር ናት። የዌብ ራሽ አላማ በዚህ ሠፊ አገር ላይ የሚገኙ በርካታ ተቋማት ጠቃሚ የሆነ ድህረ ገጽ በመስራት ለቅርርብ የሚያመች መንገድ እንዲፈጥሩ ማነቃቃት ፡ ለጥቆም ድህረገጻቸሁን መስራት ነው።
ዌብ ራሽ እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር በ2008 ዓ.ም. በአቶ ፍትህ አለባቸው ተቋቋመ ። ፍትህ ከአሥራ አምስት ዓመታት በላይ በድህረ ገጽ ዲዛይ እና ዲቨሎፕመንት ላይ ሲሰራ ቆይቷል።